በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦቲዝምን የተመለከተው የመረጃ ልውውጥ መድረክ


ኦቲዝምን የተመለከተው የመረጃ ልውውጥ መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

የአእምሯዊ ዕድገት ውስንነት(Autism) ያለባቸውን ሕፃናት፣ አዳጊዎች እና ወጣቶች አያያዝ እና አገልግሎት አስመልክቶ፣ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ ዝግጅት፣ ሰሞኑን፣ በቨርጂኒያ ግዛት ውድብሪጅ ከተማ ተከናውኗል። “ሐበሻ ኦቲዝም አሊያንስ” የተባለው ተቋም በአዘጋጀው መድረክ፣ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልኾኑ ተቋማት፣ ከወላጆች ጋራ ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ጠቃሚ የሚባሉ መረጃዎችንና ልምዶችንም ተጋርተዋል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG