በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ምዥዥጓ ሎካ” - እልፍ ሴቶችን ከአጉል ልማድ የታደገው የትርሃስ አሻራ


“ምዥዥጓ ሎካ” - እልፍ ሴቶችን ከአጉል ልማድ የታደገው የትርሃስ አሻራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:07 0:00

“ምዥዥጓ ሎካ” - እልፍ ሴቶችን ከአጉል ልማድ የታደገው የትርሃስ አሻራ

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን፣ የካቲት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. “አካታችነትን ማነቃቃት” በሚል መሪ ቃል ታስቦ ውሏል፡፡

ዕለቱን በማሰብ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ሴቶች በወሊድ እና በወር አበባ ወቅት ወደ ጫካ እንዲገቡና እንዲገለሉ የሚገደዱበት አጉል ልማድ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀር፣ ከሁለት ዐሥርት ዓመታት በላይ የሠራን ተቋም ጋብዟል፡፡

ተቋሙ “ምዥዥጓ ሎካ” ይባላል፡፡ አሁን በሕይወት በሌለችው ወ/ት ትርሃስ መዝገበ አማካይነት የተመሠረተ ተቋም ነው፡፡

ተቋሙ በተጨማሪም፣ ልዩ ልዩ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚያርፉባቸውን ሦስት ማረፊያ ቤቶች በማዘጋጀት የጤና፣ የፍትሕ እና የሥነ ልቡና ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አስራሁለት የሚሆኡ ትምህርትቤቶችን በአካባቢው ገንብቷል።

በዚሁ ጉዳይ ላይ የተሰናዳው ዘገባን ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG