ለድንበር ደህንነት ጥበቃ፣ ለእስራኤል እና ለዩክሬን ርዳታ ለመስጠት ያቀደው የ118 ቢሊዮን ዶላር ረቂቅ ሕግ በአሜሪካ ሴኔት ጋሬጣ ገጥሞታል።
በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት በሁለቱም ፓርቲዎች በጋራ የቀረበውን ረቂቅ ሕግ የሁለቱም ም/ቤት አባላት እንዲያጸድቁ ፕሬዝደንት ባይደን ትናንት ማክሰኞ ጥሪ አድርገዋል። በርካታ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ለረቂቅ ሕጉ ድጋፍ እንደማይሰጡ በመናገር ላይ ናቸው።
የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂብሰን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
መድረክ / ፎረም