በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሜታ፣ ቲክ ቶክና ሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያ ሥራ አስፈጻሚዎች ሴኔት ፊት ቀረቡ

የሜታ፣ ቲክ ቶክና ሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያ ሥራ አስፈጻሚዎች ሴኔት ፊት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

የሜታ፣ ቲክ ቶክና ሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያ ሥራ አስፈጻሚዎች ሴኔት ፊት ቀረቡ

የሜታ፣ ቲክ ቶክና የሌሎች ማኅበራዊ መገናኛ ኩባኒያ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ከትላንት በስቲያ ረቡዕ በዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት ፊት ቀርበው ምስክርነት ሰጥተዋል። ማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ በልጆች ላይ የሚደርሰውን ብዝበዛ በተመለከተ በተካሄደው በዚህ የምስክርነት ማድመጥ ሂደት ላይ፣ የምክር ቤት አባላቱ ጠንካራ ጥያቄዎችን አንስተዋል። በምክር ቤት አባላቱና በኩባኒያዎቹ መሪዎች መካከል የተካሄደውን እጅግ የተጋጋለ እሰጥ አገባ በተመለከተ በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG