በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት በቀጠናው የፈጠረው ውጥረት ወዴት ያመራል?


የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት በቀጠናው የፈጠረው ውጥረት ወዴት ያመራል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00

የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት በቀጠናው የፈጠረው ውጥረት ወዴት ያመራል?

የአፍሪካ ህብረት የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት በተመለከተ ባካሄደው ስበሰባ፣ ሁለቱ ሀገራት ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ትርጉም ያለው ውይይት እንዲያደርጉ መጠየቁን ሶማሊያ ተቃውማለች። ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር በቅርቡ የፈረመችውን የመግባቢያ ሰነድ ቀድማ ካልሰረዘች፣ ለድርድር እንደማትቀርብም አስታውቃለች፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል የፈጠረውን አለመረጋጋት እና ውጥረቱን ለማርገብ እየተካሄዱ ያሉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን በተመለከተ ስመኝሽ የቆየ በዓለምአቀፉ ግጭት ተንታኝ ቡድን፣ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክተር፣ የሆኑትን ኒኮላስ ዴሎኔይን አነጋግራለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG