የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት በቀጠናው የፈጠረው ውጥረት ወዴት ያመራል?
የአፍሪካ ህብረት የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት በተመለከተ ባካሄደው ስበሰባ፣ ሁለቱ ሀገራት ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ትርጉም ያለው ውይይት እንዲያደርጉ መጠየቁን ሶማሊያ ተቃውማለች። ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር በቅርቡ የፈረመችውን የመግባቢያ ሰነድ ቀድማ ካልሰረዘች፣ ለድርድር እንደማትቀርብም አስታውቃለች፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተካረረው ውጥረት ወዴት ያመራ ይሆን?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች