በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዘመናዊ የውጊያ አውሮፕላኖችን ተረከበ


የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዘመናዊ የውጊያ አውሮፕላኖችን ተረከበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

ኢትዮጵያ 5ኛ ትውልድ ሱ-30 የጦር ጄት እና ተዋጊ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መረከቧን አስታወቀች።

የጦር አውሮፕላኖቹ፣ ኢትዮጵያን ለመተናኮል የሚያስቡ ኃይሎች እንዲቆጠቡ የሚያደርጉ እንደሆኑ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ተናግረዋል።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡን ተንታኞች፣ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖች መታጠቋን የማሳወቁ ዓላማ፣ የሀገር ውስጥና ቀጣናዊ ጉዳዮችን ታሳቢ ያደረገ ሊኾን እንደሚችል ጠቁመዋል።

ኬኔዲ አባተ የፖለቲካና የምጣኔ ኃብት ተንታኙ አቶ ክቡር ገና እና የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ረዳት ፕሮፌሰር በፍቃዱ ዳባን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG