ሳሙኤል ኃይሉ ለተመልካች ዐይን ውበት እና ተስፋን በሚመግቡ የሥዕል ሥራዎቹ የሚታወቅ ባለሞያ ነው ።
በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ።
ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ እንግዳችን አድርገነዋል ።ሙሉ መሰናዶው ከስር ተያይዟል።
ውበትን እና ተስፋን ሸራ ላይ የሚያቀልመው ወጣት ባለሞያ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች