እንግዳዋ እራሷን ከምታስተዋውቅበት ቆይታቸው ይጀምራል፡፡
ነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚመጡ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የባህል መጋጨት፣ ብቸኝነት፣ እና የአየር ንብረት ለውጥ በተደጋጋሚ ከሚያነሷቸው ተግዳሮቶች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ሲነሱ እንዲሁም ዩናይትድ ስቴትስ ከደረሱ በኋላ ሊገነዘቧቸው የሚገቡ ነገሮች ምንድናቸው? ወላጆችስ ምን ማድረግ አለባቸው? ኤደን ገረመው በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በዬል ዩኒቨርስቲ ምሩቅና በዚህ ሂደት ውስጥ ያለፈች እንግዳ ጋብዛ አነጋግራለች፡፡
እንግዳዋ እራሷን ከምታስተዋውቅበት ቆይታቸው ይጀምራል፡፡