በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ የቻይና ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደኾነ ተጠቆመ

በአፍሪካ የቻይና ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደኾነ ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:19 0:00

በአፍሪካ የቻይና ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደኾነ ተጠቆመ

ቻይና በአፍሪካ አህጉር ላይ ያላት ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደመጣ፣ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ሁለት ምሁራን ገለጹ።

ከኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጋራ የተያያዘው የቻይና ተጽእኖ ጎልቶ ቢታይም፣ ፖለቲካዊ እና ርእዮተ ዓለማዊም ትስስሮች እንዳሉት፣ ምሁራኑ ጠቁመዋል።

በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጡን፣ በዊሊያም ፓተርሰን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩን ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬንና በኢትዮ-ቻይና ግንኙነት ላይ መጽሐፍ የጻፉትን ዶክተር አስፋ ሞረዳን ጠይቀናቸዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG