በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ የቻይና ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደኾነ ተጠቆመ


በአፍሪካ የቻይና ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደኾነ ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:19 0:00

ቻይና በአፍሪካ አህጉር ላይ ያላት ርእዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖ እየተጠናከረ እንደመጣ፣ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ሁለት ምሁራን ገለጹ። ከኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጋራ የተያያዘው የቻይና ተጽእኖ ጎልቶ ቢታይም፣ ፖለቲካዊ እና ርእዮተ ዓለማዊም ትስስሮች እንዳሉት፣ ምሁራኑ ጠቁመዋል።

XS
SM
MD
LG