በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዛ በቁጥጥር ሥር መዋሏን እንደማትደግፍ አሜሪካ በድጋሚ አስታወቀች


ጋዛ በቁጥጥር ሥር መዋሏን እንደማትደግፍ አሜሪካ በድጋሚ አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:43 0:00

ጋዛ በቁጥጥር ሥር መዋሏን እንደማትደግፍ አሜሪካ በድጋሚ አስታወቀች

የእስራኤል ታንኮች ጋዛን በከበቡበት ወቅት፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ አገሪቱ ጋዛን ከሐማስ ቁጥጥር ነፃ ካደረገች በኋላ፣ የሰርጡን አጠቃላይ “የጸጥታ ሓላፊነት” እንደምትወስድ ተናግረዋል።

ለዲፕሎማሲ ጥረት በቀጣናው ሌላ ተከታይ ጉዞ ያደረጉት፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በበኩላቸው፣ እስራኤል በጋዛ ላይ የምታደርገውን የቦምብ ጥቃት ለአፍታ እንድታቆምና የፍልስጥኤማውያንን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማቀድ የሚደረገው ጥረት “በሒደት ላይ ያለ ሥራ” እንደኾነ አመልክተዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG