ጋዛ በቁጥጥር ሥር መዋሏን እንደማትደግፍ አሜሪካ በድጋሚ አስታወቀች
- ቪኦኤ ዜና
የእስራኤል ታንኮች ጋዛን በከበቡበት ወቅት፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ አገሪቱ ጋዛን ከሐማስ ቁጥጥር ነፃ ካደረገች በኋላ፣ የሰርጡን አጠቃላይ “የጸጥታ ሓላፊነት” እንደምትወስድ ተናግረዋል። በቀጣናው ሌላ ጉዞ ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በበኩላቸው፣ እስራኤል በጋዛ ላይ የምታደርገውን የቦምብ ጥቃት ለአፍታ እንድታቆምና የፍልስጥኤማውያንን ዕጣ ፈንታ ለማቀድ የሚደረገው ጥረት “በሒደት ላይ ያለ ሥራ” እንደኾነ አመልክተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች