በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በግጭት በከረሙት የኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች “ሰብአዊ ድጋፉ እንደተስተጓጎለ ነው”


በግጭት በከረሙት የኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች “ሰብአዊ ድጋፉ እንደተስተጓጎለ ነው”
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:10 0:00

በግጭት በከረሙት የኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች “ሰብአዊ ድጋፉ እንደተስተጓጎለ ነው”

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ፣ ምዕራብ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ለሚገኙ ተፈናቃዮች እና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች፥ በቂ፣ ተደራሽ እና ወቅቱን የጠበቀ የምግብ ድጋፍ እንዳልተደረገላቸው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ፣ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት እንደገለጸው፣ በዞኖቹ አንዳንድ ወረዳዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በሸማቂ ቡድኖች መካከል ለዓመታት በቀጠሉ ግጭቶች ምክንያት፣ መቅረብ የነበረበት ሰብአዊ ድጋፍ ተስተጓጉሎ ቆይቷል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የዞኖቹ ነዋሪዎችም፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት ርዳታ እንዳልደረሳቸው አውስተው፣ ለአካባቢው ደርሷል የሚባለውን ሰብአዊ ርዳታ ዕደላ አግባብነትም እንዲከታተል አመልክተዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG