በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኑሮ ውድነት እና ግጭት የመምህራንን ሕይወት እየተፈታተነ እንደኾነ ተነገረ


የኑሮ ውድነት እና ግጭት የመምህራንን ሕይወት እየተፈታተነ እንደኾነ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:19 0:00

“የዓለም መምህራን ቀን”፣ በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 5 ቀን ተከብሮ ይውላል። የተመድ የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት(UNESCO) በተደነገገው በዚኽ ቀን፣ የመምህራን አስተዋፅኦ ይዘከራል፤ የገጠሟቸው ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸውም በዕለቱ በትኩረት ይብራራሉ። እኛም፣ በተለይ የኢትዮጵያውያን መምህራንን ወቅታዊ ኹኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለመዘከር የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት፣ ዶር. ዮሐንስ በንቲን ጋብዘናል ።አስተያየታቸውን ከፋይሉ ይከታተሉ።

“የዓለም መምህራን ቀን”፣ በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 5 ቀን ተከብሮ ይውላል። በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት(UNICEF) በተደነገገው በዚኽ ቀን፣ የመምህራን አስተዋፅኦ ይዘከራል፤ የገጠሟቸው ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸውም በዕለቱ በትኩረት ይብራራሉ።
እኛም፣ በተለይ የኢትዮጵያውያን መምህራንን ወቅታዊ ኹኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለማዘከር እንግዳ ጋብዘናል። እንግዳችን፥ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት፣ የዓለም አቀፉ መምህራን ማኅበር የቦርድ አባል ዶር. ዮሐንስ በንቲ ናቸው። አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
XS
SM
MD
LG