በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐማራ ክልል በተስፋፋው ግጭት የንግድ እንቅስቃሴ እንደተዳከመ ነጋዴዎች ገለጹ

በዐማራ ክልል በተስፋፋው ግጭት የንግድ እንቅስቃሴ እንደተዳከመ ነጋዴዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

በዐማራ ክልል በተስፋፋው ግጭት የንግድ እንቅስቃሴ እንደተዳከመ ነጋዴዎች ገለጹ

በዐማራ ክልል ዳግም እየተስፋፋ ያለው የትጥቅ ግጭት እና አለመረጋጋት፣ በንግድ እና ምጣኔ ሀብቱ ላይ ኪሳራ እያስከተለ እንደኾነ፣ ነጋዴዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው፣ በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች፣ በግጭቶች የመንገዶች መዘጋጋት እና በታጣቂዎች ይጠየቃሉ ያሏቸው ተጨማሪ ክፍያዎች፣ የንግድ እንቅስቃሴው እየታጎለ እና እየተዳከ እንደኾነ አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG