በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤሚሬትስ የሱዳንን ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኅይል ታስታጥቃለች መባሏን አስተባበለች


ኤሚሬትስ የሱዳንን ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኅይል ታስታጥቃለች መባሏን አስተባበለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00

ኤሚሬትስ የሱዳንን ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኅይል ታስታጥቃለች መባሏን አስተባበለች

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ በጦርነት ከምትናጠው ሱዳን ወደ አጎራባች ቻድ የተሰደዱ ሰዎችን ለመርዳት፣ የመስክ ሆስፒታል ከፍታለች፤ ርዳታም በመስጠት ላይ ትገኛለች፡፡

ይኹን እንጂ በቅርቡ፣ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል ያወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው፣ ኤሚሬትስ፥ በሰብእና ላይ ወንጀል እየተፈጸመ እንደኾነ በሚነገርበት የሱዳኑ ውጊያ፣ አብዛኛውን ጭካኔ የተመላበት ጥቃት የሚያደርሰውን የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኀይሉን፣ የጦር መሣሪያ ታስታጥቃለች፡፡ ኤሚሬትስ ግን ውንጀላውን አስተባብላለች፡፡

ሄንሪዊልክንስ ከቻድ “አድሬ” ለአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀረውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG