በምዕራብ ዳርፉር፣ በሰብእና ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የወንጀል አድራጎቶች ሪፖርቶች መውጣታቸውን ቀጥለዋል።ቻድ እና ሱዳንን በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኝ የሱዳን ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ፣ ባሎቻቸው የተገደሉባቸውና የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሴቶች፣ የዳርፉር ሚሊሽያዎች በያዙት የዘር ማጽዳት ጥቃት፣ ወንድ ስደተኞችን ዒላማ እንዳደረጉ ገልጸዋል፡፡
ሄንሪ ዊልክንስ በቻድ እና ሱዳን ድንበር ላይ ከምትገኘው አድሬ ከተማ ያስተላለፈውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም