በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንጻራዊ ሰላም በሰነበቱ የዐማራ ክልል ከተሞች ዳግም ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ

በአንጻራዊ ሰላም በሰነበቱ የዐማራ ክልል ከተሞች ዳግም ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:42 0:00

በአንጻራዊ ሰላም በሰነበቱ የዐማራ ክልል ከተሞች ዳግም ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ

አንጻራዊ መረጋጋት ይታይባቸው በነበሩ አንዳንድ የዐማራ ክልል ከተሞች፣ በመንግሥት ኀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል፣ የሚካሔደው የትጥቅ ግጭት እንደገና መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ።

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ፣ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፣ በክልሉ አንጻራዊ ሰላም እንደሰፈነ አስታውቋል። የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮም፣ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፣ የዐማራ ክልል፣ ለሳምንታት ከዘለቀና በታላላቅ ከተሞች ጭምር ከተካሔደ ግጭት በኋላ፣ ወደ መረጋጋት እንደተመለሰ፣ መጥቀሱ ይታወሳል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG