በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንጻራዊ ሰላም በሰነበቱ የዐማራ ክልል ከተሞች ዳግም ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ


በአንጻራዊ ሰላም በሰነበቱ የዐማራ ክልል ከተሞች ዳግም ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:42 0:00

አንጻራዊ መረጋጋት ይታይባቸው በነበሩ አንዳንድ የዐማራ ክልል ከተሞች፣ በመንግሥት ኀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል፣ የሚካሔደው የትጥቅ ግጭት እንደገና መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ፣ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፣ በክልሉ አንጻራዊ ሰላም እንደሰፈነ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG