በኢትዮጵያ ውስጥ፣ ከአራት ሚልዮን በላይ የተቆጠረ ሕዝብ፣ ከመኖሪያ ቀዬው ተፈናቅሎ እንደነበር፣ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ይፋ አደረገ፡፡የመፈናቀሉ ዋና ምክንያትም፣ ግጭት እንደኾነ፣ የድርጅቱ መግለጫ አስታውቋል፡፡
በተመሳሳይ ጊዜ ከተፈናቀሉት መሀከል፣ ወደ ቀዬአቸው የተመለሱ ዜጎች ቁጥርም፣ ከሦስት ሚልዮን እንደሚልቅ ድርጅቱ አክሎ ገልጿል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም