በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተሰጠበት ወቅት የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተሰጠበት ወቅት የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:14 0:00

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተሰጠበት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ግቢዎች ላይ፣ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት፣ አንድ ፈታኝ መምህር እና ሁለት ፖሊሶች እንደተገደሉ፣ እንዲሁም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሁለት ተማሪዎች በጤና እክል ምክንያት እንደሞቱ፣ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ፣ 16 ሺሕ ተማሪዎች የተወሰኑ ፈተናዎችን እንዳልወሰዱ፣ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ፣ የምግብ ብክለት እንዳጋጠመና ተማሪዎች ወደ ሕክምና ገብተው እንደነበር የገለጹት ሚኒስትሩ፣ 38 ተማሪዎች ፈተና መውሰድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG