በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጋምቤላ ክልል የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያ ተደረገበት

በጋምቤላ ክልል የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያ ተደረገበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

በጋምቤላ ክልል የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያ ተደረገበት

በጋምቤላ ክልል ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ፣ ማሻሻያ እንደተደረገበት፣ የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

ማሻሻያው የተደረገው፣ የጸጥታው ኹኔታ መሻሻል በማሳየቱ እንደኾነ ተጠቅሷል። የከተማው ነዋሪዎች ግን፣ አኹንም የጸጥታ ስጋት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

ባለፈው ሁለት ሳምንት፣ በክልሉ ለተከሠተው ግጭት እና ለደረሰው ጉዳት፣ እጃቸው አለበት የተባሉ ኀይሎች በሕግ እንዲጠየቁም፣ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ጠይቀዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG