የመንግሥት ተቋማት እና ባለሥልጣናት፣ ለብዙኀን መገናኛ መረጃ እንዳይሰጡ የሚደረገው ክልከላ፣ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እየጨመረ መምጣት፣ በኢትዮጵያ መረጃ የማግኘት እና የመናገር ነፃነት እያሽቆለቆለ እንዲሔድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ እንደኾነ፣ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሞያዎች ተናገሩ።
በመረጃ ላይ የሚጣል አላስፈላጊ ገደብ፣ የብዙኀን መገናኛ ባለሞያዎች፣ ትክክለኛ መረጃን ለኅብረተሰቡ የማድረስ ሓላፊነታቸውን እንዳይወጡ ከማከላከሉም በላይ፣ ለሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትም የራሱን አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ፣ ባለሞያዎቹ ተናግረዋል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም