በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ጦር አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን የባንክ ሒሳብ አገዱ


የሱዳን ጦር አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን የባንክ ሒሳብ አገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

የሱዳን ጦር ኃይል አዛዥ ጀነራል አብዱል ፈታሕ አል ቡርሃን፣ በተፋላሚያቸው በፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ኃይል(RSF) ስም የተመዘገቡ የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲታገዱ ትእዛዝ ሰጥተዋል። ላለፈው አንድ ወር፣ በመላው ሱዳን እየተዋጉ የሚገኙት ሁለቱ ኃይሎች፣ በርካታ ችግሮች ያሉባትን ሀገር ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንድትገባ እየገፏት ነው።

XS
SM
MD
LG