በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ


የእማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

የእማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ

'የፒያኖ እመቤት' በመባል የሚጠሩት እና በ99 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያዊቷ እውቅ የፒያኖ ተጫዋች እማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ይኖሩበት በነበረው እየሩሳሌም ከተማ ዛሬ ተፈፅሟል።

'የፒያኖ እመቤት

እማሆይ ፅጌ ማሪያም በህይወት ዘመናቸው ከ300 በላይ ረቂቅ ሙዚቃዎችን ለአድማጭ ያቀረቡ ሲሆን አራት አልበሞችንም አሳትመዋል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዐት በተፈፀመው የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት ላይም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተሰባሰቡ በርካታ ሰዎች ተገኝተዋል።

/የኤፍኤፒን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች/

XS
SM
MD
LG