No media source currently available
የኤርትራ ወታደሮች እየወጡ ነው
Print
የኤርትራ ሠራዊት ከተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች እየወጣ መሆኑን የዐይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
የኤርትራን ባንዲራ በመኪኖቻቸው ላይ የሰቀሉት ወታደሮች ከዓድዋ፣ አኵስምና ሽረ እንዳስላሴ ከተሞች ዛሬ፣ ዓርብ ጥር 12፤ 2015 ዓ.ም. መውጣት መጀመራቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።