በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት

“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG