ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል።

9
ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ሲቀረፅ የስቱዲዮ ተጋባዥ ተሣታፊዎች ከአሜሪካ ድምፅ ባልደረቦች ጋር /ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ

10
የአፍሪካ ቀንድ ተጠባባቂ ኃላፊ ሰለሞን አባተ/ የስቱዲዮ አወያይ አሉላ ከበደ ተወያዪች ሄኖክ አበበ፣ መአዛ ግደይና ዶ/ር ኢታና ሃብቴ። ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ

11
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ሲቀረፅ ከጀርባ የነበሩ የስቱዲዮ ባለሞያዎች።