በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የክልል ምክር ቤት አባሏ ተገደሉ


የክልል ምክር ቤት አባሏ ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00

የክልል ምክር ቤት አባሏ ተገደሉ

በትላንትናው ዕለት በጂጂጋ ገራድ ዊልወል አውሮፕላን ማረፊያ አንዲት የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በተኮሱት ጥይትመገደላቸው ተገለጸ።

ሌሎች አራት ሰዎች ላይም የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር መዋሉን ክልሉ ሲያስታውቅ የድርጊቱ መንስዔ ግን በመጣራት ላይ ነው ብሏል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀብር ሥነ ስርአታቸው ከመፈጸሙ በፊት ለሟቿ የምክር ቤት አባል ፍትህን የሚጠይቁ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ ወጥተው እንደነበረ የአይን እማኞች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG