በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ


የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ

በላቀ ተሰጥኦ የበርካታ የሙዚቃ አፍቃሪያንን ልብ የገዛው ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ መንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።

በሽህዎች የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በተካሄደው የሽኝት ሥነ ስርዓት ድምጻዊው በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያለው ሥፍራ እና ያበረከተው አስተዋፅኦ ተብራርቷል።

"በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ የሠራና ዘመን ተሻጋሪ ድምፅ ያለው ከያኒ" ሲሉ ነው የዘርፉ ባለሙያዎች ማዲንጎን የገለጹት።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG