በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይቶናውን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ እንዳልተረከበ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ

የባይቶናውን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ እንዳልተረከበ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የባይቶናውን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ እንዳልተረከበ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ

የትግራዩን ተቃዋሚ የባይቶና ፓርቲን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክብሮም በርሄንና ከእርሳቸው ጋር የተያዙ ሃያ እሥረኞችን አለመረከቡን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ ለፍርድ ቤት ገለፀ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ አቶ ክብሮምን ለፌደራል ፖሊስ ያስረከበበትን ማስረጃ ለፍርድ ቤቱ እንዲያቀርም ፌዴራል ፖሊስ ፍርድ ቤቱን ጠይቋል።

የተጠርጣሪ ቤተሰቦች በበኩላቸው እሥረኞቹ ያሉበት ያለመታወቅ እንዳሳሰባቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG