በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖሊስ ባቀረበው ይግባኝ ምክኒያት የሚዲያ ባለሞያዎቹ ሳይፈቱ ቀሩ


ፖሊስ ባቀረበው ይግባኝ ምክኒያት የሚዲያ ባለሞያዎቹ ሳይፈቱ ቀሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

የዋስትና ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ዛሬ ተሰይሞ የነበረው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት፤ የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ፣ “ገበያኑ” የተሰኘ የዩቲዩብ ሚዲያ መስራችና አዘጋጅ ሰለሞን ሹምዬ እና የ”ሮሃ” ዩቲዩብ ሚዲያ አዘጋጅ መዓዛ መሐመድ የአስር ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር። ሆኖም ፖሊስ ዋስትናውን በመቃወም ይግባኝ በመጠየቁ ምክኒያት ከእስር ቤት አለመውጣታቸው ታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG