በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴኔጋል ፕሬዚዳንት የጤና ሚኒስትራቸውን አባረሩ


የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ባላፈው ረቡዕ አንድ ሆስቲፓል ውስጥ በደረሰ እሳት አደጋ ህይወታቸውን ካጡ፣ 11 አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህጻናት ሞት ጋር በተያያዘ፣ የጤና ሚኒስትራቸውን በትናንትው እለት አባረዋል፡፡

ሚኒስትሩ የተባረሩት የጤና ተቋማቱ ከቅርብ ጊዜ እየተዳከሙ በመምጣት ለእንደዚህ ዓይነቱ አደጋ የሚያጋልጡ ሆነዋል በሚል መሆኑ ተመልክቷል፡፡

ህጻናቱየሞቱት ከአገሪቱ ዋና ከተማ በስተምስራቅ 120 ኬሎ ሜትር ርቀት ላይ ቲቫኡና በተባለች ከተማ በሚገኝ ማሜ አብዱ አዚዝ ሲ ዳባክ በተባለ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና መስጫ ክፍል ውስጥ መሆኑ ይታወሳል፡፡

XS
SM
MD
LG