በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሙሩ ወረዳ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለችግር መጋለጣቸውን ገለፁ


 አሙሩ ወረዳ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለችግር መጋለጣቸውን ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00

አሙሩ ወረዳ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለችግር መጋለጣቸውን ገለፁ

- ክልሉ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት እየጣርኩ ነው ብሏል

ከኦሮምያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው በአሙሩ ወረዳ ቴክኒክና ሞያ ማሰልጠኛ ውስጥ መጠለላቸውን የሚናገሩ ተፈናቃዮች ላለፉት አራት ወራት ድጋፍ አለማግኘታቸውንና ለችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ። በምግብ እጥረት ምክኒያት ለበሽታ የተጋለጡ ሕፃናት እንዳሉም ገልፀዋል።

የክልሉ መንግሥት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ውስጥ ያሉትን ጨምሮ በሌሎችም ስፍራዎች በጸጥታ ችግር ምክኒያት የተፈናቀሉ ሰዎችን ለመርዳት ወደ ነቀምቴ ከተማ እህል ማጓጓዙን ገልጿል። በአካባቢው ሰላም በማስፈን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

የናኮር መልካ ዘገባን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG