በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራውያን ስደተኞች ለጥቃት እና ለረሃብ መጋለጣቸው ተገለፀ


ፎቶ ፋይል፦ በትግራይ ክልል ማይ ፀብሪ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው ማይ አይኒ የኤርትራ ስደተኞች ካምፕ እአአ ሰኔ 26/2021
ፎቶ ፋይል፦ በትግራይ ክልል ማይ ፀብሪ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው ማይ አይኒ የኤርትራ ስደተኞች ካምፕ እአአ ሰኔ 26/2021

በኢትዮጵያ በሚገኙ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ አዳጋች መሆኑን ተከትሎ ኤርትራውያን ስደተኞች ለጥቃት እና ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን የእርዳታ ተቋማት አስታውቀዋል።

ተቋማቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ለስደተኞች ጥበቃ እንዲያደርግ እና በጣም አስፈላጊ የሆኑ የእርዳታ አቅርቦቶች በጦርነቱ መካከል ባሉ አካባቢዎች እንዲደርስ ፈቃድ እንዲሰጥም ጠይቀዋል።

ኤርትራውያን ስደተኞች ለጥቃት እና ለረሃብ መጋለጣቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00
XS
SM
MD
LG