በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ መሪዎች ለኢትዮጵያ ቀውስ ትኩረት መስጠታቸው ተገለፀ


የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በ35ኛው መደበኛ ጉባዔ
የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በ35ኛው መደበኛ ጉባዔ

የአፍሪካ ኅብረት ለኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትኄ ለማፈላለግ ከአህጉሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተጨማሪ ባለሙያዎችን እንደሚያሰልፍ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ የፀጥታ ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲቋጭ የሚያደርገውን ጥረት ኅብረቱ አጠናክሮ መቀጠሉን የገለፁት የሰላምና የፀጥታ ምክር ቤት ኮሚሽነሩ አምባሳደር ባንኮሌ አዴኦዬ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑኩ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ አማራና አፋር ክልሎች ሄደው ሁኔታውን እንደሚመለከቱ ገልፀዋል።

የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በ35ኛው መደበኛ ጉባዔያቸው እየተበራከቱ የመጡ የመፈንቅለ መንግሥት አድራጎቶችን በአንድ ቃል ማውገዛቸውም ታውቋል።

/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

የአፍሪካ መሪዎች ለኢትዮጵያ ቀውስ ትኩረት መስጠታቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00


XS
SM
MD
LG