በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነባሩን ትምህርት ስርዓት ችግር እንደሚቀርፉ የተነገረላቸው መጽሃፍት በአማራ ክልል ተሰራጩ


.
.

በነባሩ የትምህርት ሥርዓት የነበሩ ችግሮችን ለመፍታትየሚረዳ አዲስ የመማሪያ መጽሐፍ በአምስት ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በክልሉ ስድስት ዞኖችና በ30 የአንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ ተጀምሯል፡፡ በአዲሱ ፍኖታ ካርታ የተዘጋጀው የመማሪያ መጽሐፍ በመልካም ስብዕና፣ ክህሎትና ዕውቀት የተገነባ ትውልድን ለማፍራት ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

አስቴር ምስጋናው ዝርዝር ይዛለች

በአማራ ክልል አዳዲስ የመማሪያ መጽሃፍት ተሰራጩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

XS
SM
MD
LG