No media source currently available
በነባሩ የትምህርት ሥርዓት የነበሩ ችግሮችን ለመፍታትየሚረዳ አዲስ የመማሪያ መጽሐፍ በአምስት ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በክልሉ ስድስት ዞኖችና በ30 የአንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ ተጀምሯል፡፡