በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሊያ ፕሬዘዳንት የሃገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አገዱ

FILE - Somalia's President Mohamed Abdullahi Mohamed addresses delegates at the Somali election negotiation in Mogadishu, May 27, 2021.
FILE - Somalia's President Mohamed Abdullahi Mohamed addresses delegates at the Somali election negotiation in Mogadishu, May 27, 2021.

በተለምዶ ፎርማጆ በመባል የሚጠሩት የሶማሊያው ፕረዘዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሁሴን ሮብሌ በሶማሊያ እየተካሄደ ያለውን ምርጫ በመመሪያው መሰረት እንዲካሄድ እያደረጉ አይደልም በማለት ነው ያገዷቸው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበኩላቸው ሁኔታውን የመፈንቅለ መንግስት ሲሉ የጠሩት ሲሆን ለሚከትለው ነገር ሁሉ ፕረዘዳንቱ ሃላፊነት ይወስዳሉ ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ይህም ሌላ የፖሊቲካ ቀውስ ያመጣል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የምርጫ ሂደቱን ለማሳለጥ፤ ሁለቱ አካላት እንዲወያዩ ጥሪ አድጓል፡፡

የሶማሊያ ፐሬዘዳንት የሃገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:15 0:00

XS
SM
MD
LG