በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሊያ ፐሬዘዳንት የሃገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አገዱ


የሶማሊያ ፐሬዘዳንት የሃገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:15 0:00

በፖለቲካ እሰጥ አገባ እና መቋሰል ውስጥ ያሉት ሁለቱ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሃገሪቱ ሊካሄድ ታስቦ በነበረው እና በዘገየው ምርጫ ምክንያት በድጋሚ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ይህም ሌላ የፖሊቲካ ቀውስ ያመጣል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የምርጫ ሂደቱን ለማሳለጥ፤ ሁለቱ አካላት እንዲወያዩ ጥሪ አድጓል፡፡

XS
SM
MD
LG