በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮንሶ ዞን መረጋጋቱን የክልሉ ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ


የደቡብ ክልል ሰላምና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ
የደቡብ ክልል ሰላምና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ከተማ ዙሪያና አጎራባች ወረዳዎች ተከስቶ በሺሆች የሚቆጠሩ ዜጎችን ያፈናቀለው ሁከትና የፀጥታ ችግር ተረጋግቶ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።

የግጭቱ መንስዔ ከኮንሶ፣ ከሰገን፣ ከአማሮ፣ ከቡርጂና ከደራሼ ወረዳዎች የተውጣጡ አዲስ ወረዳዎች እንዲመሰረት በሚጠይቁ ግለሰቦች ፍላጎት ምክኒያት መሆኑን የደቡብ ክልል ሰላምና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

ኮንሶ ዞን መረጋጋቱን የክልሉ ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00


XS
SM
MD
LG