ዋሽንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት ዩናይትድ ስቴትስ “ያለአግባብ ጣልቃ ገብታለች፤ ወገናዊ አቋም ይዛለች” በሚል ውግዘት ያሰሙና ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ጉዳይ “የሃሰት” ያሉትን ዜና ከማሠራጨት እንዲቆጠቡ የጠየቁ ትውልደ ኢትዮጵያና ትውልደ ኤርትራ ሰልፈኞች በሃያ ሰባት የዓለም ከተሞች ውስጥ ትናንት አደባባይ ውለዋል።ቅሬታዎቹንና ክሦቹን የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ቀደም ሲል በተለያዩ አጋጣሚዎች አስተባብለዋል።
//ዝርዝር በምስል ከተያያዘው ዘገባ ያዳምጡ//