የኢትዮጵያውያንና የኤርትራዊያን ሰልፎች በዓለም ዙሪያ
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት ዩናይትድ ስቴትስ “ያለአግባብ ጣልቃ ገብታለች፤ ወገናዊ አቋም ይዛለች” በሚል ውግዘት ያሰሙና ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ጉዳይ “የሃሰት” ያሉትን ዜና ከማሠራጨት እንዲቆጠቡ የጠየቁ ትውልደ ኢትዮጵያና ትውልደ ኤርትራ ሰልፈኞች በሃያ ሰባት የዓለም ከተሞች ውስጥ ትናንት አደባባይ ውለዋል። ቅሬታዎቹንና ክሦቹን የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ቀደም ሲል በተለያዩ አጋጣሚዎች አስተባብለዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች