በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን በስልክ ማንበብ የሚያስችል መተግበሪያ


አፍሮ ሪድ የሞባይል መተግበሪያ - ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን በቀላሉ ለማግኘትና ለማንበብ ያግዛል
አፍሮ ሪድ የሞባይል መተግበሪያ - ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን በቀላሉ ለማግኘትና ለማንበብ ያግዛል

በኢትዮጵያ የማንበብ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱ ምክንያታዊና የሰከነ ማህበርን ለመፍጠር፣ እንዲሁምበዕውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት አዳጋች ያደርገዋል። ይህን ችግር ያስተዋሉነዋሪነታቸው በዩናይትድስቴትስና በአውሮፓ የሆነ ሶስት ኢትዮጵያውያን ባቋቋሙት ግዙፍ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ተቋምየግለሰቦችን የማንበብ ባህልን የሚያዳብር፣ ደራሲዎች ደግሞ በቀላል ወጪ ስራዎቻቸውን ለአንባቢ እንዲያደርሱየሚያግዝ አፍሮ ሪድ የሞባይል መተግበሪያ ሰርተው አቅርበዋል። መተግበሪያው ለህፃናትና ለአዋቂ የሚሆኑ መፅሃፎችንበነፃና በግዢ የሚያቀርብ ሲሆን የማንበቢያ ግዜ ለሌላቸው ደግሞ በድምፅ ተቀርፀው መስማት እንዲቻሉም ያደርጋል።

(ዝርዝሩን ከታች ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ)

ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን በስልክ ማንበብ የሚያስችል መተግበሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:13 0:00


XS
SM
MD
LG