በኢትዮጵያ የማንበብ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱ ምክንያታዊና የሰከነ ማህበርን ለመፍጠር፣ እንዲሁምበዕውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት አዳጋች ያደርገዋል። ይህን ችግር ያስተዋሉነዋሪነታቸው በዩናይትድስቴትስና በአውሮፓ የሆነ ሶስት ኢትዮጵያውያን ባቋቋሙት ግዙፍ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ተቋምየግለሰቦችን የማንበብ ባህልን የሚያዳብር፣ ደራሲዎች ደግሞ በቀላል ወጪ ስራዎቻቸውን ለአንባቢ እንዲያደርሱየሚያግዝ አፍሮ ሪድ የሞባይል መተግበሪያ ሰርተው አቅርበዋል። መተግበሪያው ለህፃናትና ለአዋቂ የሚሆኑ መፅሃፎችንበነፃና በግዢ የሚያቀርብ ሲሆን የማንበቢያ ግዜ ለሌላቸው ደግሞ በድምፅ ተቀርፀው መስማት እንዲቻሉም ያደርጋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 07, 2025
ኋይት ሐውስ ስለፕሬዝደንት ትረምፕ የጋዛ ዕቅድ ማብራራያ በመስጠት ላይ ነው
-
ፌብሩወሪ 06, 2025
አሥራ ሦስት ታጋቾችን ማስለቀቁን የጭልጋ ወረዳ ሰላምና ደኅንነት ጽሕበት ቤት አስታወቀ
-
ፌብሩወሪ 06, 2025
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝግብ ከተከሰሱት ውስጥ የተወሰኑት በፍርድ ቤት ተከራከሩ
-
ፌብሩወሪ 04, 2025
ለጊዜው የተገታው አዲስ ቀረጥ