በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኅዳሴ ሁለተኛ ሙሌት ላይ የኢትዮጵያዊያን ምሁራን አስተያየት

ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የፌስቡክ ገፅ ላይ በስክሪን ቅጂ የተወሰደ
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የፌስቡክ ገፅ ላይ በስክሪን ቅጂ የተወሰደ

የኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ሙሌት የተጠናቀቀው በከባድ ፈተናዎች ውስጥ መሆኑንና “ኢትዮጵያ ለተፅዕኖዎች የማትንበረከክ አገር መሆኗን ያሳየ ነው” ሲሉ አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉ ምሁራን ተናግረዋል። “የምሥራቅ አፍሪካን ዲፕሎማሲና ፖለቲካ የቀየረ ነው” ብለዋል።

አባይንና ኅዳሴ ግድብን በሚመለከት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ማተኮር ያለበት በአፍሪካ አህጉር፥ በቻይናና በሩሲያ መንግሥታት ላይ እንዲሆንም ምሁራኑ መክረዋል።

ግብፅ በዛቻዋ መቀጠሏ እንደማይቀር የገመቱት ምሁራን የአገር መከላከያ ኃይልና የደኅንነት ሥራዎችን ማጠናክርና ማዘመን እንደሚገባም ተናግረዋል።

የኅዳሴ ግድብ ውኃ መሙላት አባይን ገድቦ ለልማት ከማዋል አልፎ በሃገሪቱ ላይ የነበረውን ጥላቻና የሴራ ፖለቲካንም የሚገታ ነው” ብለዋል ምሁራኑ።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በኅዳሴ ሁለተኛ ሙሌት ላይ የኢትዮጵያዊያን ምሁራን አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:40 0:00


This item is part of
XS
SM
MD
LG