በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ህዝብ ካሳየን ፍቅር የተነሳ ወደ ሁለተኛ ቤታችን እንደገባን ነው የተሰማን " ኤርትራዊ ተጫዋች


የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ጨዋታ ባህርዳር
የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ጨዋታ ባህርዳር


"ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ህዝብ ካሳየን ፍቅር የተነሳ ወደ ሁለተኛ ቤታችን እንደገባን ነው የተሰማን " ብሎናል ለምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ጨዋታ ባህርዳር የተገኘ ኤርትራዊው ተጫዋች “በዚህ የጨዋታ ከአማራ ሕዝብ ሰላም ፍቅርና መተሳሰብ አትርፈናል ታላቁ ግባችንም ይህ ነበር” ያሉት ደግሞ የኤርትራ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቴክኒካዊ ዳይሬክተርና የሴካፍ ኢንስትራክተር አቶ ዳንኤል ዩሃንስ ናቸው።

ከ23 አመት በታች የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል በውድድሩ ለመሳተፍ በባህር ዳር ከገቡት የኤርትራ እግር ኳስ ተጨዋጮችና አመራሮች ጋር የባህርዳር ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ቆይታ አድርጋለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

XS
SM
MD
LG