በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ህዝብ ካሳየን ፍቅር የተነሳ ወደ ሁለተኛ ቤታችን እንደገባን ነው የተሰማን " ኤርትራዊ ተጫዋች


"ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ህዝብ ካሳየን ፍቅር የተነሳ ወደ ሁለተኛ ቤታችን እንደገባን ነው የተሰማን " ብሎናል ለምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ጨዋታ ባህርዳር የተገኘ ኤርትራዊው ተጫዋች “በዚህ የጨዋታ ከአማራ ሕዝብ ሰላም ፍቅርና መተሳሰብ አትርፈናል ታላቁ ግባችንም ይህ ነበር” ያሉት ደግሞ የኤርትራ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቴክኒካዊ ዳይሬክተርና የሴካፍ ኢንስትራክተር አቶ ዳንኤል ዩሃንስ ናቸው።

XS
SM
MD
LG