በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተሰጡ አስተያየቶች


ስድስተኛው አገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ያሽነፈው ፓርቲ ለብሄራዊ መግባባት እና መሰረታዊ ችግሮችን በመፍታት ላይ ትኩረት ሊያደርግ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ።

የዘንድሮ ምርጫ ሂደቱ እና ውጤቱ ከተለመደው የመገፋፋት ፖለቲካ ለመውጣት መስመር የሚከፈትበት እና አዲስ እይታ የሚታይበት ይሆናል ብለው እንደሚያሰቡ ተናግረዋል።

መንግስት በቀጣይ ሰላም በማረጋገጥ፥ የህዝቡን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት ቅድሚያ በመስጠት መስራት እንዳለበት አሳስብነዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተሰጡ አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00


XS
SM
MD
LG